የስብዕና ልኅቀት

የስብዕና ልኅቀት Personal development እያደገ የመጣ የሳይንስ ዘርፍ ነው። መፅሐፉም በትኩረት መነሻው የሰውን ልጅ ሕዋሳት (Cells) መሰረት ያደረገ የልኅቀት ጉዞ ትምህርት ነው። መፅሐፉን አንብበው ስብዕና ልኅቀት መተግበርያን መገልገል ይችላሉ።

የስብዕና ልኅቀት መፅሐፍ በገብያ ላይ!

ምዕራፍ አንድ

ጉዞ ወደ ብርሃን

የጧት ብርሃንን ማዬት ብዙ ትርጉሞችን ይሰጣል። የፀሐይ ብርሃን ውስጡ ያለው ኃይል አረንጓዴ አቀፍ /Chloroplast/ የተባሉ የቅጠል ሕዋሳት ክፍል ላይ በሚያርፍበት ጊዜ አስደናቂው የምድራችን ተዓምር ይጀመራል። 

የሕይወት መገኛው ይህ ተዓምር ነው። የምድራችን ‘ኃይል’ የሚገኝው ከዚህ ድንቅ ተዓምር ነው። ይህ ድንቅ ተዓምር ባይኖር ህልውናችን አይኖርም። ፍጥረታት በሕይወት አይገኙም።

መነሻ ሕዋሳት- ሕይወት ጡብ

የስብዕና ልኅቀት Personal development እያደገ የመጣ የሳይንስ ዘርፍ ነው። መፅሐፉም በትኩረት መነሻው የሰውን ልጅ ሕዋሳት (Cells) መሰረት ያደረገ የልኅቀት ጉዞ ትምህርት ነው።

ሙሉውን ለማንበብ ይህን ሊንክ ይጫኑ!

https://forms.gle/JngthjzZkJHFjh3u5

ምዕራፍ 2

ሰው “ረቀቅ-ግዙፍ” አስደናቂው ተቋም

የግለሰብ እድገት መገምገሚያ መንኮራኩር እና ሰንጠረዥ።

  • እንደ ሙሴ መሆን ይቻል ይሆን?
  • እንደ ሰለሞን መሆን ይቻል ይሆ?
  • የእንቅልፍ አስደናቂ ስጦታ ልክ እንደ መና።

ምዕራፍ 3

  • የሕይወት ክኅሎቶች
  • ችግርን መፍታት፣ 
  • ጥልቅ አስተሳሰብ፣ 
  • ውጤታማ የቋንቋ የመግባቢያ ችሎታ፣ 
  • ውሳኔ ሰጪነት፣ 

ያለ እውቀት የሥብዕና እድገት የለም። ያለ ስብዕና እድገትም እውቀት የለም። 

ልኅቀት

ተስፋ በላይነህ

የፌስቡክ ገፃችንን ይከታተሉ

Lihqet-ልኅቀት

ልኅቀት መፅሐፍን ያንብቡ